የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ማቋቋሚያ አዋጅ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት ነጻ የዳኝነት አካል የተቋቋመ በመሆኑ፤
ይህንኑ በሕገ-መንግሥት የተረጋገጠውን የዳኝነት ነጻነት ለማረጋገጥ ከሚያስችሉት መሠረታዊ ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው የዳኞች አስተዳደርን ከማናቸውም የመንግሥት አካል ወይም ባለሥልጣን ተጽዕኖ ነጻ በሆነ ሁኔታ እንዲመራ ማድረግ በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•