የኬሚካል ጦር መሣሪያዎችን ዝግጅት፡ መመረት፡ ክምችትና በጥቅም ላይ መዋል ለመከልከልና የተመረቱትንም ለማስወገድ እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 13 ቀን 1993 ዓም በፓሪስ የተደረገውን ኮንቬንሽን ከፈረሙት አገሮች ኢትዮጵያ አንዷ በመሆኗ፤
ይህንኑ ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 14 ቀን 1988ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
•
•
•
•