የተሻረ

በበረራ ደህንነት ላይ ስለሚፈጸሙ ወንጀሎች የወጣ አዋጅ

በበረራ ደህንነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች አስጊና የሰው ሕይወትና ንብረት በከፍተኛ አደጋ ላይ የሚጥሉ መሆናቸውን በመገንዘብ እነዚህኑ ሕገ ወጥ ድርጊቶች ለመቋቋም ዓለምአቀፍ ስምምነቶች የወጡና ኢትዮጵያ ስምምነቶቹን ከፈረሙ አገሮች አንዷ በመሆኗ፤

ኢትዮጵያ ያጸደቀቻቸውን ዓለምአቀፍ ስምምነቶች ወደ ተግባር ለመተርጎም የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ አካል የሆነ ሕግ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 31/1988
ቀን: የካቲት 14፥ 1988 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 384/1996

ጥር 18፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 380/1996

ጥር 4፥ 1996 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 57/1989

ታኅሣሥ 10፥ 1989 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 52/1989

ኅዳር 26፥ 1989 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 49/1989

ኅዳር 19፥ 1989 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 48/1989

ጥቅምት 21፥ 1989 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 42/1988

ሰኔ 29፥ 1988 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 37/1988

ሰኔ 11፥ 1988 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 27/1988

የካቲት 7፥ 1988 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 25/1988

የካቲት 7፥ 1988 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 24/1988

የካቲት 7፥ 1988 ዓ.ም.
የተሻረ