በአገልግሎት ላይ

የድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር ማሻሻያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

በድሬዳዋ አስተዳደር በህዝብ የተመረጠ ምክር ቤት እስኪመሰረት ድረስ በጊዜያዊ አስተዳደር እንዲመራ በሕግ የተደነገገ በመሆኑ፤

የድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅን ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 413/1998 ዓ.ም መሠረትም የጊዜያዊ አስተዳደሩ የሥራ ጊዜ የሚጠናቀቀው ታህሣሥ 26 ቀን 1999ዓ.ም በመሆኑ፤

የአስተዳደሩን የምክር ቤት ምርጫ ለማካሄድ የሚያስፈልጉ ቅድመ ዝግጅቶች ያልተጠናቀቁ በመሆናቸው እና ይህንንም ምርጫ የጊዜያዊ አስተዳደሩ የሥራ ጊዜ ከመጠናቀቁ በፊት ማከናወን ባለመቻሉ፤

የድሬዳዋ አስተዳደር የምክር ቤት ምርጫ እስከ ሚከናወን ድረስ የአስተዳደር ክፍተት እንዳይፈጠር ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- መንግሥት አንቀፅ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 514/1999
ቀን: ጥር 14፥ 1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
570/2017

መጋቢት 08÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1353/2017

ጥር 02÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1358/2017

ጥር 29፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

ኅዳር 10÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1324/2016

ነሐሴ 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ