በአገልግሎት ላይ

የኤሌክትሮኒክ ፊርማ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1358/2017

የኤሌክትሮኒክ ፊርማ አዋጅ ቁጥር 1072/2010 አዋጁን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስፈልጉ ደንብ መመሪያዎችን አውጥቶ ተግባራዊ ለማድረግ  የሚያስችል ውክልና ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እና እና ንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር  መስጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ  ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55ንዑስ  አንቀጽ (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1358/2017
ቀን: ጥር 29፥ 2017 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

582/2018

ታህሳስ 15÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1083/2010

መጋቢት 14፥ 2010 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 2/2010

መጋቢት 14፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ