በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ ዳኝነት ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን የመጠበቅና የመገንባት የማይተካ ሚና ስለሚጫወትና ከሙያተኞቹ ከፍተኛ ሙያዊ ክህሎትና ሥነ ምግባር የሚጠይቅ ስለሆነ፡ ለዚህም በበቂ ሁኔታ የሠለጠኑ ሙያተኞችንማፍራት አስፈላጊ በመሆኑ፤
በፍትሕ ሥርዓቱ ውስጥ ዳኞችን፣ ዓቃብያነ ሕግንና ሌሎች ሙያተኞችን ለማብቃት ባለማቋረጥ የሚያድግና ተከታታይነት ያለው የሥልጠና ሥርዓት ማደራጀት አስፈላጊ በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•
•
•