የተሻረ

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

የሎተሪ ሥራ ከጊዜ ወደ ጊዜ በዓይነትና በአጨዋወት ዘዴው እያደገና እየሰፋ በመምጣቱ ምክንያት በተጠናከረና ሥርዓት ባለው መንገድ ለማካሄድ፣ ለመምራትና ለመቆጣጠር እንዲቻል እንዲሁም ከዘርፉ የሚገኘው ገቢ ለኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማት የሚያደርገው እገዛ የተሻለ እንዲሆን ለማስቻል የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን ድርጅታዊ አቋም ማሻሻልና ማጠናከር በማስፈለጉ፤

የግሉን ክፍለ ኢኮኖሚ በሎተሪ ሥራ ላይ እንዲሳተፍ ማድረጉ የዘርፉን የአገልግሎት ብቃት ከፍ ለማድረግ ያስችላል ተብሎ በመታመኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 510/1999
ቀን: ጥር 14፥ 1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

570/2017

መጋቢት 08÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1353/2017

ጥር 02÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1358/2017

ጥር 29፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

ኅዳር 10÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1324/2016

ነሐሴ 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 552/2016

ሐምሌ 9፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ