በአገልግሎት ላይ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌደራል የገቢ ግብር ደንብ (ማሻሻያ)

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌደራል የገቢ ግብር ደንብ ቁጥር 410/2ሺ9 አንዳንድ አንቀጾች የአፈፃፀም ግልፅነት የሚጎድላቸው በመሆኑ፤

በአንዳንድ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች ላይ ጫናን ያሳደሩ የደንቡን አንቀጾች ማሻሻል በማስፈለጉ፤

ከዚህ በላይ በተጠቀሱት ምክንያቶች ደንቡን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በፌደራል የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2ሺ8 አንቀጽ 99 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: ደንብ ቁጥር 485/2014
ቀን: ጥቅምት 19፥ 2014 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 410/2009

ነሔሴ 18፥ 2009 ዓ.ም.
አዋጅ ቁጥር 979/2008

ነሐሴ 12፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ