በአገልግሎት ላይ

ዓለም አቀፍ ውዝግቦችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የወጣው ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ

የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፋዊ ውዝግቦችን በመሉ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያለውን ጽኑ አቋም በተደጋጋሚ የገለፀ በመሆኑ፤

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 17 ቀን 1995 ዓም ባደረገው ስብሰባ ዓለም አቀፍ ውዝግቦችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የወጣውን ኮንቬንሽን ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 348/1995
ቀን: ሰኔ 17፥ 1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 566/2016

ጥር 30፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1321 /2016

ሐምሌ 17፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 485/2014

ጥቅምት 19፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1234/2013

ሚያዚያ 18፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 937/2008

ግንቦት 1፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 718/2003

ሐምሌ 11፥ 2003 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 699/2003

የካቲት 4፥ 2003 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 510/1999

ጥር 14፥ 1999 ዓ.ም.
የተሻረ