ፍትሐዊ መሠረታዊ አገልግሎት ለጋራ ዕድገትና ተጠቃሚነት ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል 431 ሚሊዮን 500 ሺ ኤስ.ዲ.አር /አራት መቶ ሰላሳ አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር/ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ጥቅምት 11 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 28 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣
በህገ መንግስቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•