በአገልግሎት ላይ

ለመጠጥ ዉሃ ሳኒቴሽንና ሃይጅን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር የተገኘዉ ብድር ስምምነት ማፅደቂያ

ለመጠጥ ውሃ፣ ሳኒቴሽንና ሃይጅን ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ 133 ሚሊዮን 200 ሺህ ኤስ.ዲ.አር (አንድ መቶ ሠላሳ ሦስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል እ.አ.አ. ኤፕሪል 10 ቀን 2014 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 5 ቀን 2006 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 848/2006
ቀን: ሐምሌ 8፥ 2006 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ