በአገልግሎት ላይ

የመንገድ ዘርፍን ለሚደግፈዉ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር የተገኘዉ ብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

የመንገድ ዘርፍን ለሚደግፈው ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ 208 ሚሊዮን 500 ሺህ ኤስ.ዲ.አር (ሁለት መቶ ስምንት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል እ.አ.አ ማርች 18 ቀን 2014 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 28 ቀን 2006 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 846/2006
ቀን: ሐምሌ 8፥ 2006 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

•

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ