የተሻረ

በአፍሪካ ቀንድ ስደት የሚያስከትለው ተፅዕኖ ምላሽ እንዲያገኝ የሚያስችለው ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ከዓለምአቀፍ የልማት ማህበር የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በአፍሪካ ቀንድ ስደት የሚያስከትለው ተፅዕኖ ምላሽ እንዲያገኝ የሚያስችለው ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 71 ኤስ.ዲ.አር (ሰባ አንድ ሚሊዮን ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፈደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ሰኔ 8 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አባ የተፈረመ በመሆኑ፣

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 30 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣

በኢትዮጵያፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡-

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 972/2008
ቀን: ሐምሌ 22፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ