በማምረት ተግባር ላይ ለተመሠረተ የማቋቋሚያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 9 ሚሊዮን 800 ሺ ኤስ.ዲ.አር. (ዘጠኝ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 17 ቀን 2004 በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የተፈረመ በመሆኑ፣
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 24 ቀን 1997 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣
በሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•