በአገልግሎት ላይ

ለብሔራዊ የዘር ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

ለብሔራዊ የዘር ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ አር 15,200,000 (አሥራ አምስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ኤስዲ.አር) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ሴፕቴምበር 29 ቀን 1995 በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 6 ቀን 1988 ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 35/1988
ቀን: ግንቦት 6፥ 1988 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች