በአገልግሎት ላይ

የጤና አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 1362/2017

አገር ዓቀፍ የጤና መመዘኛ መስፈርቶችን በማዉጣት እና በመተግበር ተጠያቂነትና ጥራት ያለው እንዲሁም ተደራሽ የሆነ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

የአገሪቱ የጤና አገልግሎት በማዘመን የሕብረተሰቡን የጤና ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችል አሰራር መዘርጋት በማስፈለጉ፤

የአገሪቱን  የጤናና ጤና ተቋማት እና ባለሙያዎች እንዲሁም ጤና ነክ ተቋማት ቁጥጥር ሥርዓት ቀልጣፋ ዉጤታማና ወጥነት ያለው እንዲሁም የሕግ ማሻሻያዎችን ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

የጤና አገልግሎት ሥርዓቱን ለማሻሻል የሚካሄዱ የጥናትና ምርምር ሥራዎች የሚመሩበት እና የሚተገበሩበት አሰራርን መዘርጋት በማስፈለጉ፤

የጤና መረጃ ሥርዓት በመዘርጋት በመረጃ ላይ የተመሰረተ ዉሳኔ አሰጣጥ በማረጋገጥ የቴና እና ጤና ነክ አገልግሎት ጥራት፤ ደህንነት፤ ፍትሃዊነት ተደራሽነት እና የተገልጋይ ደኅንነት ማሻሻል በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታዉጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1362/2017
ቀን: ግንቦት 12 ፥ 2017 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1362/2017

•

ግንቦት 12÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1356/2017

•

ሚያዝያ 30÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1362/2017

•

ግንቦት 12÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1356/2017

•

ሚያዚያ 30፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1368/2017

•

ሚያዝያ 2÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1368/2017

•

ሚያዚያ 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1249/2013

•

ሐምሌ 29፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1050/2009

•

ነሀሴ 1፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 405/2009

•

ግንቦት 18፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ