ለመቀሌ-ዳሎል እና ሠመራ-አፍዴራ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 104 ሚሊዮን 610 ሺ (አንድ መቶ አራት ሚሊዮን ስድስት መቶ አሥር ሺ) የአሜሪካን ዶላር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአፍሪካ ልማት ባንክ መካከል እ.አ.አ ሴፕቴምበር 1 ቀን 2016 የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 30 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•