በአገልግሎት ላይ

የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1368/2017

ትምህርት ከሰው ልጅ መብቶች በዋናነት የሚጠቀስ እንደመሆኑ መጠን ይህ መብት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ-መንግሥት ድንጋጌዎች ዕውቅናና ትኩረት የተሰጠው ቢሆንም የትምህርት ጥራትን እና ተደራሽነትን እንዲሁም ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ አስቻይ ሁኔታን የሚፈጥር ሕግ ባለመኖሩ፤ በሕገ-መንግሥቱ፤ ሀገራችን በተቀበለቻቸው የተለያዩ ዓለም አቀፍ ስምምነቶችና በቀረጸችው ፖሊሲ አጠቃላይ ትምህርት ለሁሉም ዜጎች በፍትሐዊነት ተደራሽ መሆኑን የማረጋገጥ ኃላፊነት የመንግሥት በመሆኑ፤

የትምህርትን ጥራት፣ አግባብነትና ፍትሐዊነት በተለይም የትምህርት ደረጃን የማውጣት ኃላፊነት የፌደራል መንግስቱ በመሆኑና ይህንም ለማስፈጸም ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ፤

የትምህርት አስተዳደርን ባልተማከለ አሠራር በማዋቀር መንግሥት፣ ኅብረተሰቡና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት ለትምህርት ልማት ተገቢውን እገዛ ማድረግ እንዲችሉ የሚያበቃ የሕግ ማዕቀፍ በማስፈለጉ፤ አጠቃላይ ትምህርትን የሚመለከቱ የተበታተኑ ሕጎችና ደንቦች የነበሩ ቢሆንም መንግሥት በሚከተለው የትምህርት ልማት አቅጣጫ ተቃኝቶ የወጣ ሁለንተናዊ የአጠቃላይ ትምህርት ሕግ የሌለ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

 

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1368/2017
ቀን: ሚያዚያ 2፥ 2017 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations
Sector: Education

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1362/2017

ግንቦት 12÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1356/2017

ሚያዝያ 30÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1362/2017

ግንቦት 12 ፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1362/2017

ግንቦት 12÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1356/2017

ሚያዚያ 30፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1368/2017

ሚያዝያ 2÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1249/2013

ሐምሌ 29፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1050/2009

ነሀሴ 1፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 405/2009

ግንቦት 18፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ