በአገልግሎት ላይ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) አዋጅ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የተቋቋመበትን ዓላማ ለማሳካት የምርት ገበያውን ተደራሽነት የበለጠ በማስፋት የግብይት ተዋናዮችን ፍላጎትና አነስተኛ አምርቾች በገበያው ያላተቸውን ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችል አሰራር መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ፣

የግብርና ምርቶች በዓይነት በመጠንም ሆነ በጥራት ወጪ ቆጣቢ በሆነ ሁኔታ ወደ ምርት ገበያው የሚቀርቡበትን አመቺ ሁኔታ በመፍጠር በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በማድረግ የአገሪቱን የውጭ ንግድ በማጠናከር የምርት ገበያውን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 550/1999 ን እንደገና ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) መሰረት እንደሚከተለው ታውጇል;-

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1050/2009
ቀን: ነሀሴ 1፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1362/2017

ግንቦት 12÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1356/2017

ሚያዝያ 30÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1362/2017

ግንቦት 12 ፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1362/2017

ግንቦት 12÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1356/2017

ሚያዚያ 30፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1368/2017

ሚያዝያ 2÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1368/2017

ሚያዚያ 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1249/2013

ሐምሌ 29፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 405/2009

ግንቦት 18፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ