በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በጂቡቲ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት መጋቢት 8 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ስምምነቱን ማጽደቅ ወንጀል ፈጽመው የኮበለሉ ግለሰቦችን ለፍርድ ለማቅረብ የሚያስችል በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 18 ቀን 2012 ዓ.ም በአካሄደው መደበኛ ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•