የተሻረ

የኢትዮጵያ ጂኦ-ስፓሺያል ኢንፎርሜሽን ኤጀንሲን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

የኢትዮጵያን ፈጣንና ዘላቂ ልማት ቀጣይነት ለማረጋገጥ ወሳኝ ከሆኑት ግብአቶች አንዱ አሰተማማኝ የጂኦ-ስፓሺያል ኢንፎርሜሽን በመሆኑ፤

በአገር ውስጥ የሚከናወኑ በአየር ፎቶግራፍ፣ በቅየሳ፣ በካርታ ሥራ እና በሪሞት ሴንሲንግ ዘዴዎች የአገሪቱን ጂኦ-ስፓሺያል ኢንፎርሜሽን የማሰባሰብና የማቀናበር ሥራዎች ተገቢውን የአሰራር ዘዴ እንዲከተሉ፣ ደረጃቸውና ጥራታቸው እንዲጠበቅ ማድረግ እና ኢኮኖሚያዊ በሆነ መንገድ ለተጠቃሚው ማቅረብ አስፈላጊ በመሆኑ፤

መረጃን በተቀናጀና በተደራጀ ሁኔታ ለብሔራዊ ጥቅም እንዲውል ለማስቻል የአየር ፎቶግራፎች፣ የቅየሳ መረጃዎች፣ የካርታዎች እና የሪሞት ሴንሲንግ ሥራዎች ውጤት የሆኑትን መሠረታዊ የምድር መረጃዎች እና ተመሳሳይ የጂኦ- ስፓሺያል ኢንፎርሜሸን በአንድ ማዕከላዊ ስፍራ እንዲገኙ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

ይህንም ዓላማ በተግባር ላይ ለማዋል አስፈላጊው ሥልጣንና ኃላፊነት ያለው የፌደራል አስፈጻሚ አካል ማቋቋም አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1079/2010
ቀን: የካቲት 29፥ 2010 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1308/2016

የካቲት 1፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1309/2016

ታኅሣሥ 12÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1279/2015

የካቲት 2፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1276/2014

መስከረም 10፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1172 /2012

ታህሣሥ 8፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1151/2011

ነሐሴ 6፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1115/2011

የካቲት 19፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ