የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ተልዕኮውን በብቃት ለመወጣት እንዲያስችለው ተጨማሪ ሥልጣንና ተግባር እንዲኖረው በማስፈለጉ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 804/2005 ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
Tap the button below to view or download this PDF.
•