የብሔራዊ ሜቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ የሜቲዎሮሎጂ ምልከታ መሠረተ ልማት እና የትንበያ አቅም ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 8 ሚሊዮን 8,808, 829.79 ዩሮ (ስምንት ሚሊዮን ስምንት መቶ ስምንት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ዘጠኝ ከ79 ዩሮ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዳንስኬ ባንክ ኤ.ስ መካከል ህዳር 29 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፣
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 27 ቀን 2013 ዓ.ም መደበኛ ስብሰባ ያፀደቀዉ በመሆኑ፣ ባካሄደዉ 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ያፀደቀዉ በመሆኑ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•