የተሻረ

የመድኃኒት አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ

ጤና ለሕዝብ የተደላደለ ሕይወትና ምርታማነት መሠረት መሆኑንና መድኃኒትም በጤና አገልግሎት ውስጥ ያለውን ድርሻ እንዲሁም ጤና ለእንስሳት ምርትና ምርታማነት ብሎም ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ የሚያስገኘውን ጠቀሜታ በመገንዘብ፤

የመድኃኒት ደህንነት፡ ፈዋሽነትና ጥራት ማረጋገጥና ምርቱን፥ ሥርጭቱን፡ አጠቃቀሙን ሥርዓት ማስያዝ በማስፈለጉ፤

የናርኮቲክና ሣይኮትሮፒክ መድኃኒቶችን ሕገወጥ ምርት፡ ሥርጭትና አጠቃቀም መግታት በማስፈለጉ፥

ለዚህም አስተማማኝ የሆነ የመድኃኒት አስተዳደርና ቁጥጥር ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 176/1991
ቀን: ሰኔ 22፥ 1991 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
570/2017

•

መጋቢት 08÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1353/2017

•

ጥር 02÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1358/2017

•

ጥር 29፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

•

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

•

ኅዳር 10÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

•

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1324/2016

•

ነሐሴ 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ