ፀረ-ሰው ፈንጂ በሰው ልጆች ላይ እያደረሰ ያለው ጉዳት ከፍተኛ መሆኑን በመገንዘብ፤
ኢትዮጵያ ለሰው ልጆች ሰላምና ደህንነት ያላትን ፅኑ ድጋፍ ከግምት በማስገባት፤
ፀረ-ሰው ፈንጂዎችን መጠቀም፣ ማከማቸት፣ ማምረትና ማስተላለፍን ለመከላከልና ጨርሶ ለማውደም የወጣውን ስምምነት ፀረ-ሰው ፈንጂ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የሚረዳ መሆኑን በማመን፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 2 ቀን 1997 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•