በአገልግሎት ላይ

ኬሚካል ጦር መሣሪያዎች ክልከላ ኮንቬንሽን ማስፈፀሚያ አዋጅ

የኬሚካል ጦር መሣሪያዎችን ዝግጅት፣ መመረት፣ ክምችትና በጥቅም ላይ መዋል ለመከልከልና እነዚህንም ለማውደም እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 13 ቀን 1993 በፓሪስ የተደረገውን ኮንቬንሽን ከፈረሙት አገሮች ኢትዮጵያ አንዷ በመሆኗ፤

ይህንኑ ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 14 ቀን 1988 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነና፣ ለዚህም አዋጅ ቁጥር 30/ 1988 የወጣ በመሆኑ፤

በኮንቬንሽኑ መሠረት እያንዳንዱ አባል አገር የገባውን ግዴታ ለመወጣት የሚያስችለውን እርምጃ መውሰድ እንዳለበት የተደነገገ በመሆኑና ለዚህም አገር አቀፍ የሆነ ሕግ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 331/1995
ቀን: ሚያዝያ 21፥ 1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1177/2012

•

መጋቢት 16፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ