ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በቱርክ ሪፐብሊክ መካከል የባህል፣ የትምህርት ፣ የሳይንስ፣ የመገናኛ ብዙሀን፣ የወጣቶችና የስፖርት ትብብር ስምምነት ሰኔ 18 ቀን 1996 ዓ.ም አዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፣
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 23 ቀን 1997 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•