የቆላ ዝንብና የገንዲ በሽታን ከምሥራቅና መካከላኛው አፍሪካ ለማጥፋት የተነደፈው ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 9 ሚሊዮን 550ሺ ዩኒትስ ኦፍ ካውንት /ዘጠኝ ሚሊዮን አምስት መቶ ሃምሳ ሺህ ዩኒትስ ኦፍ ካውንት/ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ ማካከል እ.አ.አ. ሜይ 12 ቀን 2005 የተፈረመ በመሆኑ፣
ይህንነ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 3 ቀን 1998 ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•