በአገልግሎት ላይ

የአፍሪካ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ስምምነትን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

የአፍሪካ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ስምምነት እ.አ.አ ሜይ ፳፰ ቀን ፪ሺ፯ ጀምሮ በሥራ ላይ የዋለ በመሆኑ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዯራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፭ ቀን ፪ሺ፲፯ ዓ.ም ባካሄደው ፳፱ኛ መደበኛ ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1379/2017
ቀን: ግንቦት 14፥2017 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ