የአፍሪካ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ስምምነት እ.አ.አ ሜይ 28 ቀን 2007 ጀምሮ በሥራ ላይ የዋለ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•