በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ግሥት ምዕራፍ ሰባት ስለ ሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንት የተመለከቱትን ድንጋጌዎች ዝርዝር አፈጻጸም መወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
የፌዴራሉን ፕሬዚዳንታዊ ተቋም ህገመንግሥታዊ አቋም ለማጠናከር እና የቀድሞ ፕሬዚዳንት የሥራ ዘመኑ ካለቀ በኋላ ያገለገለበትን ዘመን ከግምት ውስጥ በማስገባት ሊጠበቁለት የሚገባቸውን መብቶችና ጥቅሞች ማስከበር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
በህገመንግሥቱ አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
•
•
•
•
•
•
•