የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በፍትሕ ሚኒስቴር ሥር የሚገኝ የሥራ ክፍል ሲሆን፣ የመንግሥትን ፖሊሲና ስትራቴጂዎችን በተዋረድ እስከ ሕዝብ በማስረጽ አገራዊ መግባባት እና የገጽታ ግንባታ ሚና መጫወት፣ መረጃዎችን በመተንተንና ለአገልግሎት ዝግጁ በማድረግ የቃል አቀባይነት እና የማማከር ሚና መጫወት፣ ሁነቶችን ማደራጀትና ቀውስን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ፈጣን የኮሙዩኒኬሽን ሥራዎችን በመምራት ተቋማዊና ሀገራዊ ተልዕኮን ማሳካት እንዲሁም ብራንድ በመቅረጽና በማስተዋወቅ የኤሌክትሮኒክስና የሕትመት ውጤቶችን የይዘት ተገቢነት የማረጋገጥ፣ መረጃዎችን የተቋሙን የማኅበራዊ ትስስር ገፆችን በመጠቀም በማጋራት መረጃዎችን ተደራሽ ማድረግ ከተጣሉበት የተለያዩ ኃላፊነቶቹ መካከል ዋናዎቹ ናቸው።

የሥራ ክፍሉን ያግኙ

የሥራ ክፍሉ መሪ

ትህትና ጎአ

ዳይሬክተር

News From Public Relations and Communication Directorate