ትህትና ጎአ

ዳይሬክተር
ሚያዚያ 2፣ 2007 ዓ.ም. – አሁን

የትህትና ጎአ የሙያ ጉዞ የጀመረው ከሚያዝያ 2007 ዓ.ም በሕግ ባለሙያነት ሲሆን፣ ቀጥሎም በረዳት ሌክቸረር እና ሌክቸረር ማዕረግ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም በመምህርነት ያገለገለች ሲሆን በዚህ ወቅት ከመማር ማስተማር በተጨማሪ፣ጥናትና ምርምር በማካሄድ እና በማኅበረሰብ ላይ ያተኮሩ እንቅስቃሴዎች ላይ የላቀ ተሳትፎ ነበራት።
ትህትና የፍትሕ ሚኒስቴርን ከመጋቢት 2016 ዓ.ም ጀምሮ በመቀላቀል ባሁኑ ወቅት የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት የስራ ክፍልን በዳይሬክተርነት እየመራች ትገኛለች፡፡

የትምህርት ዳራ

  • ከዲላ ዩኒቨርስቲ በህግ የመጀመሪ ዲግሪ
  • ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ በአካባቢ እና መሬት ህግ