የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፍትሕ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች በሲዳማ ክልል ማዕከላዊ ዞን ሎካ አባይ ወረዳ ተገኝቶ የተለያዩ ማህበራዊ ድጋፎችን አደረጉ

FDRE Ministry of Justice and Affiliated Institutions' Leaders Provide Various Social Support in Loka Abaya Woreda, Sidama Region

በሎካ አባይ ወረዳ በመገኘት ማኅበራዊ ድጋፉን ያደረጉት የፍትሕ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች ከ4000 በላይ የሚሆኑ የተመረጡ ችግኞችን የተከሉ ሲሆን ለ1000 የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ልጆች ደብተር እና እስኪርቢቶዎችን አበርክተዋል።

በተጨማሪም የ3 አቅመ ደካማ ቤቶችን የማሳደስ ስራ አስጀምረዋል።

በማኅበራዊ ድጋፍ መድረኩ ላይ ክቡር የፍትሕ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስን ጨምሮ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ ዳይሬክተሮች እንዲሁም የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።

Tagged Under: Capacity Building community development democratic development aid ethiopian federal democratic republic federal Government Officials minister gideon timotheos planting programs Public Service region republic rural development school supplies sidama Sidama Region social social support programs Social Welfare support tree Tree Planting woreda
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች