Tenders
Published on: April 8, 2025 11:03 pm
Closing Date: April 11, 2025 3:00 pm
Opening Date: April 12, 2025 2:00 pm
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ከማስተገበር አንፃር ተልዕኮ ወስዶ የሕዝብ ንቃናቄ እና ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራዎችን ለማከናወን የሚያስችሉ የተለያዩ የህትመት ስራዎችን በመንግሥት የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ስርዓት (Electronic Government Procurement System) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ስርዓት ድህረ-ገፅ www.egp.ppa.gov ላይ በመመዝገብ ለዚሁ...