'ኑ እስረኛ ውሰዱ፣ ኑ አስክሬን ውሰዱ' እየተባልን የዜግነት ክብራችን ዝቅ እንዲል ሆኗል

"We are being told 'Come take prisoners; come take corpses,' which diminishes our national dignity

‘ኑ እስረኛ ውሰዱ፤ ኑ አስክሬን ውሰዱ’ እየተባልን የዜግነት ክብራችን ዝቅ እንዲል ሆኗል። በመሆኑም ለዚህ ምክንያት የሆኑትን ህገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች ማጋለጥ እና ለሕግ በማቅረብ አለብን።

የፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ

ትኩረቱን በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ አድርጎ በሆሳህና ከተማ በተካሄደው የምክክር መድረክ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ

Tagged Under: abuses Accountability citizenship criminal Criminal Investigation degradation Dignity dr. dr. gideon timotheos Ethiopian Ministry of Justice human human rights abuses humanitarian crisis illegal Illegal Migration Investigation Justice Justice System Reform ministry National National Dignity Rights Rule of Law trafficking violation
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

ተመሳሳይ ዜናዎች