በአገልግሎት ላይ

የእንስሳት መድኃኒትና መኖ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ

ደህንነቱ፣ ጥራቱና ፈዋሽነቱ የተጠበቀ የእንስ ሳት መድኃኒት አመራረት፣ አቅርቦትና አጠቃቀም ቁጥጥርን በማሻሻል የእንስሳት ሀብት ልማትንና ጤንነት አጠባበቅን ማሳደግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

በአገሪቱ በመካሄድ ላይ የሚገኘውን የእንስሳት ጤና አጠባበቅ መርሃ ግብር በተሻለ ሁኔታ ውጤታማ በማድረግ በእንስሳትና በእንስሳት ውጤቶች ዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ ሆኖ መገኘት በማስፈለጉ፤

የመኖ አስተዳደርና ቁጥጥር በማጠናከርና የመኖ ልማቱን ኢንዱስትሪና የእንስሳት እርባታውን በማሻሻል የሕዝብን ጤንነት መጠበቅ በማስፈለጉ፤

በመኖ ጥራትና ደህንነት ማነስ ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ የእንስሳት በሽታዎችን በመከላከል የእንስሳት ጤንነት በመጠበቅ ምርታማነትን ማሳደግ በማስፈለጉ፤

የእንስሳት መድኒኃትና መኖ ህገወጥ ምርት፣ ስርጭትና አጠቃቀም መከላከልና መቆጣጠር በማስፈለጉ፤

እነዚህን ዓላማዎች ለማስፈጸም ውጤታማ የሆነ የእንስሳት መድኃኒትና መኖ አስተዳደርና ቁጥጥር ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 728/2004
ቀን: ጥር 11፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
570/2017

መጋቢት 08÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1353/2017

ጥር 02÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1358/2017

ጥር 29፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

ኅዳር 10÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1324/2016

ነሐሴ 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ