የተሻረ

የስፖርት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ

ስፖርትን ማስፋፋት የኅብረተሰቡን በተለይም የወጣቱን ጤንነት በመጠበቅና አእምሮውን በማበልጸግ በሀገር ግንባታ ሂደት ንቁ ተሳትፎ የሚያደርግበትን ሁኔታ ለማመቻቸት፣ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦችን አንድነት ለማጠናከር እና የሀገሪቱን አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ለማዳበር ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክት በመሆኑ፤

የስፖርት እንቅስቃሴዎችን ለማስፋፋት፣ ለመደገፍና ለመምራት በፌዴራል ደረጃ ራሱን የቻለ ተቋም ማደራጀት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 692/2003
ቀን: ጥቅምት 17፥ 2003 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
570/2017

•

መጋቢት 08÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1353/2017

•

ጥር 02÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1358/2017

•

ጥር 29፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

•

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

•

ኅዳር 10÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

•

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1324/2016

•

ነሐሴ 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ