የተሻረ

የዕጽዋት ዘር አዋጅ

የኢትዮጵያ የዕጽዋት ዘር ሴክተር የአገሪቱን የግብርና ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ወሳኝ በመሆኑ፤

የተሻሻሉ የዕጽዋት ዝርያዎች ወደ ገበያ እንዲገቡ ሁኔታዎችን ማመቻቸት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ጥራቱን የጠበቀ የዕጽዋት ዘር ለአርሶ አደሩ፣ ለከፊል አርብቶ አደሩና ለሌሎች ዘር ተጠቃሚዎች ሊቀርብ መቻሉን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 782/2005
ቀን: የካቲት 8፥ 2005 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1288/2015

•

ሐምሌ 17፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1289/2015

•

ሰኔ 29፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 527/2015

•

ታኅሣሥ 4፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 509/2014

•

ሚያዝያ 15፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 465/2012

•

መጋቢት 18፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ