በአገልግሎት ላይ

የግብርና ምርት አምራችና አስመራች ግንኙነትን ለመወሰን የወጣ አዋጅ

የግብርና ምርት ጥራትን፣ የአመራረት ቅልጥፍናንና ተወዳዳሪነትን እንዲሁም የግብርና እና ተመጋጋቢነትን በማሳደግ አግሮ-ኢንዱስትሪ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር እውን ለማድረግ ወሳኝ በመሆኑ፤

የግብርና ምርት አምራቾችን ለገበያ የሚሆን የግብርና ምርቶችን ወደ ማምረት በማሽጋገር የግብርና ምርቶችን ከሚያዘጋጁ፣ ከሚያቀነባብሩ፣ እሴት ከሚጨምሩ አግሮ ኢንዱስትሪዎች እንዲሁም ከትላልቅ ገዥዎች ጋር ቀጣይነት ያለው የገበያ ትስስር መፍጠር ወሳኝ በመሆኑ፤

በሥራ ላይ ያሉት ሕጎች የግብርና ምርት ውልን ልዩ ባሕሪያት በተሟላ መልኩ የማያስተናግዱ በመሆናቸው የግብርና ምርት ውልን በመጠቀም ማምረት ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችሉ የዕውቀትና ክህሎት፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የገበያ
ትስስር የሚፈጠርበት የአምራች እና የአስመራች ግንኙነት በተሟላ የሕግ ማዕቀፍ የሚመራበት ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀፅ 55 (1) እና (6) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1289/2015
ቀን: ሰኔ 29፥ 2015 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1288/2015

ሐምሌ 17፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 527/2015

ታኅሣሥ 4፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 509/2014

ሚያዝያ 15፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 465/2012

መጋቢት 18፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 433/2011

ጥቅምት 23፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ