በአገልግሎት ላይ

የተሻሻለዉ የሎሜ አራት ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

የተሻሻለውን የሎሜ አራት ስምምነት ኢትዮጵያ እና የተቀሩት ወገኖች እ·ኤ·አ‧ ኖቬምበር 4 ቀን 1995 ሞሪሽየስ ላይ ስለተፈራረሙ፤

ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው በተፈራራሚዎቹ ሀገሮች ሲጸድቅ በመሆኑ፤

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሻሻለውን ስምምነት ታህሳስ 8 ቀን 1989 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 54/1989
ቀን: ታኅሣሥ 08፥ 1989 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 358/1995

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 258/1994

ህዳር 20፥ 1994 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 63/1989

የካቲት 18፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 56/1989

ታኅሣሥ 8፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 55/1989

ታኅሣሥ 08፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 48/1989

ጥቅምት 21፥ 1989 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 44/1988

ሰኔ 29፥ 1988 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 20/1988

የካቲት 5፥ 1988 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 21/1988

የካቲት 5፥ 1988 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ