በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገው የንግድ፡ የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ግንቦት 5 ቀን 1988 አዲስ አበባ ላይ የተፈረመ ስለሆነ፤
ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ከጸደቀበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ ስለተመለከተ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 29 ቀን 1988 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•
•