ለ1996 ዓ/ም በጀት ዓመት በፌዴራል መንግሥት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አጽድቆ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ፤
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የወሰነውን የፌዴራሉ መንግሥት ለክልሎች ድጎማ የሚሰጥበት ቀመር መሠረት በማድረግ ለክልሎች የሚሰጠውን የድጎማ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (10) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•
•