በአገልግሎት ላይ

የኢትዮ-ኦስትሪያ የልማት ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦስትሪያ ፌዴራላዊ መንግሥት መካከል እኤአ ሜይ 29 ቀን 1996 ቪየና ላይ የልማት ትብብር ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የትብብር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታኅሣሥ 8 ቀን 1989 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 56/1989
ቀን: ታኅሣሥ 8፥ 1989 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 358/1995

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 258/1994

ህዳር 20፥ 1994 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 63/1989

የካቲት 18፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 55/1989

ታኅሣሥ 08፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 54/1989

ታኅሣሥ 08፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 48/1989

ጥቅምት 21፥ 1989 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 44/1988

ሰኔ 29፥ 1988 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 20/1988

የካቲት 5፥ 1988 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 21/1988

የካቲት 5፥ 1988 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ