በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኬንያ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በባህል ዘርፍ የተፈረመን የመግባቢያ ሰነድ ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኬንያ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በባህል ዘርፍ የመግባቢያ ሰነድ ህዳር 12 ቀን 2005 ዓ.ም. በናይሮቢ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትየጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 15 ቀን 2009 ዓ.ም ባካሄደዉ ስብሰባ ያፀደቀዉ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሰት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1012/2009
ቀን: ሰኔ 16፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች