በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በብራዚል ፌዴሬቲቭ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሰያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በብራዚል ፌዴሬቲቭ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የቴክኒክ ትብብር ስምምነት እ.አ.አ አፕሪል 23 ቀን 2012 በአዲስ አባባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንነ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ህዳር 4 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 870/2007
ቀን: ታህሳስ 17፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች