ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በብራዚል ፌዴሬቲቭ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የዲፕሎማቲክ እና ሰርቪስ ፓስፖርቶች ለያዘ ሰዎች ቪዛን ለማስቀረት የተደረገ የትብብር ስምምነት ሚያዚያ 15 ቀን 2004 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆነ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 4 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•