በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በጅቡቲ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በስታንዳርድ የባቡር ሃዲድ መስመር ዝርጋታ፣ አሰራር እና አስተዳደር ዙሪያ የተደረገዉን የሁለትዮሽ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በጅቡቲ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በስታንዳርድ የባቡር ሃዲድ መስመር ዝርጋታ፣ አሰራር እና አስተዳደር ዙሪያ የሁለትዮሽ ስምምነት በአዲስ አበባ ሐምሌ 7 ቀን 2004 ዓ.ም የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ግንቦት 17 ቀን 2009 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሰት አንቀጽ 55 /1/ እና /12/ መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1014/2009
ቀን: ሰኔ 7፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች