በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የው ጉዳይ ሚኒስቴር እና በኳታር መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መካከል የሁለትዮሽ ምክክር ለማከናወን የመግባቢያ ሰነድ ጥቅምት 26 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የመግባቢያ ሰነድ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 23 ቀን 2008 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•