በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና እና በዛምቢያ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በኢኮኖሚ፣ ሳይንስና በቴክኒክ ዙሪያ ለመተባበር የተደረገዉ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በዛምቢያ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል ሐምሌ 7 ቀን 2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ በኢኮኖሚ፣ ሳይንስና በቴክኒክ ዙሪያ ለመተባበር ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 8 ቀን 2008 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ መንግሰት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 932/2008
ቀን: የካቲት 1፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች